የአ.አ.ዩ ፕሬስ በቅርቡ ላሳተማቸው ሁለት መጻሕፍት፦ 1ኛ. ዐባይ በግእዝ ድርሳናት (በዶ/ር መርሻ አለኸኝ) እና 2ኛ. የጉዳት ሥጋት መድን መሠረተ ሐሣብና አተገባበር (በአቶ ኢዮቤድ ጥበቡ ልሳነወርቅ) ሐሙስ ኅዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ (ከ8፡30 – 10፡30 ሰዓት) በኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ራስ መኮንን አዳራሽ የማስተዋወቂያ እና የፊርማ ሥነ – ስርዓት ያከናውናል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ
↧